አማርኛ | Amharic
- በጣም የተሟላ የ ኤስ.ቲ.ዲ/STD (በግብረስጋ ግንኙነት የሚተላለፉ ያባላዘር በሽታዎች) ምርመራ እያገኘሁ እንደሆነ ለማረጋገጥ ምን መጠየቅ አለብኝ?
- ኤችአይቪ መድሃኒቶች ወይም ፕሪፕ ግሩፕ ሆርሞኖች ጋር ይጋጫልን?
- ኤች.አይ.ቪ. በደማቸው ውስጥ ያለ ሰዎች የቫይረስ መጠናቸውን (viral load) በየስንት ጊዜ ይለካሉ?
- በምርመራ ሊገኝ የማይችል (Undetectable ) = ሊተላለፍ የማይችል(Untransmittable) (U = U) ምንድነው?
- በኣፍ ወሲብ መፈፀም ለኤች.አይ.ቪ. ሊያጋልጠኝ ይችላል?
- ለኤች.አይ.ቪ. አደጋ የሚያጋልጠኝ ምንድን ነው?
- ኤች.አይ.ቪ. ምንድን ነው?
- ዶክተሬ ስለ ወሲባዊ ዝንባሌዬ (sexual orientation )ወይም የፆታ ማንነቴ (gender identity) እንዲያውቁ ያስፈልጋልን?
- ምን ያህል ጊዜ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ምርመራ ማድረግ አለብኝ?
- የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ምርመራ የት ማግኘት እችላለሁ?
- በምርመራ ሊገኝ የማይችል ኤች.አይ.ቪ. በደሙ ውስጥ ያለ ሰው (undetectable) ሲባል ምን ማለት ነው?