አብዛኛውን ጊዜ ኤች.አይ.ቪ.በደማቸው ውስጥ ያለ ሰዎች የቫይረስ መጠናቸውን(viral load) የሚለኩት ለመጀመሪያ ጊዜ ከህክምና አገልግሎት ሰጭዎች ሕክምና ሲጀምሩ ሲሆን የሕክምና አገልግሎት ሰጭዎች በአጠቃላይ ስለወደፊት የምርመራ እቅዳቸው መመሪያ ይሆኗቸዋል።
አንድ ሰው ለስድስት ወራት ያህል በምርመራ ሊገኝ የማይችል ኤች.አይ.ቪ. በደሙ ውስጥ ያለ ሰው (undetectable) ከሆነ በየስድስት ወሩ ውስጥ የቫይረስ መጠን (viral load) ምርመራ እንዲያደርጉ ይመከራል።
ለተጨማሪ HIV.gov ን ይመልከቱ። (ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ መረጃ አገናኝ/Link )