በአፍ የሚፈጸም ወሲብ በፊንጢጣ ወይም በሴት ብልት ከሚደረግ ወሲብ ጋር ሲነጻጸር ኤች.አይ.ቪ. የማስተላለፍ እድሉ በጣም አነስተኛ ነው። ነገር ግን ቫይረሱ በስንጥቆች እና በቁስሎች (cuts and sores) መካከል ወደ ሰውነት ውስጥ ሊገባ ይችላል። በአፍ በሚፈጸም ወሲብ ምክንያት በኤች.ኣይ.ቪ. ቫይረስ የሚያዙ አንዳንድ ሰወች እንዳሉ የተወሰኑ ሰነዶች ያሳያሉ፤ ነገር ግን እጅግ እጅግ በጣም ያልተለመደ ነው።
ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃ፦ ይህንን መረጃ ምንጭ ይመልከቱ። (ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ መረጃ አገናኝ/Link )